Minimum wage in unincorporated King County (Amharic)
ከጥር 1፣ 2027 ጀምሮ፣ በKing County አስተዳደር ባልተካተቱ አከባቢዎች የሚከፈለው ዝቅተኛ የደሞዝ መጠን $21.57 በሰዓት ነው፤ ሆኖም ሰራተኞቻቸው 15 ወይም ከዛ በታች እና ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢያቸው ከ$2 ሚሊዮን በታች ለሆነ አሠሪዎች የሚከፈለው ዝቅተኛ የደሞዝ መጠን $19.57 በሰዓት ነው
- King County ውስጥ ባልተካተቱ አካባቢዎች የሚሰራ ማንኛውም ሰው
- ቢያንስ ዝቅተኛውን የደመወዝ መጠን ሊከፈለው ይገባል።
- King County ውስጥ ያልተካተቱ አከባቢ ማለት፣ ከከተማ ውጭ የሚገኙ በKing County አስተዳደር ስር የሚተዳደሩ አካባቢዎች ማለት ነው።
- ተጨማሪ ክፍያዎች፣ ጉርሻዎች፣ የአገልግሎት ክፍያዎች እና የጤና ጥቅማጥቅሞች እንደ ዝቅተኛ ደመወዝ አይቆጠሩም።
- አሰሪዎች ይህንን ህግ ማክበር አለባቸው። በቀል ሕገ-ወጥ ነው።
- አሰሪዎች፣ ይህንን አዲሱ ዝቅተኛ የደሞዝ መጠን ሰራተኞች ሊያዩት በሚችሉት ቦታ ላይ መለጠፍ አለባቸው።
Translate