Skip to main content

KingCounty.gov is an official government website.

Official government websites use .gov
Website addresses ending in .gov belong to official government organizations in the United States.
Secure .gov websites use HTTPS
A lock or https:// means you've safely connected to the .gov website. Only share sensitive information on official, secure websites.

Minimum wage in unincorporated King County (Amharic)

ከጥር 1፣ 2027 ጀምሮ፣ በKing County አስተዳደር ባልተካተቱ አከባቢዎች የሚከፈለው ዝቅተኛ የደሞዝ መጠን $21.57 በሰዓት ነው፤ ሆኖም ሰራተኞቻቸው 15 ወይም ከዛ በታች እና ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢያቸው ከ$2 ሚሊዮን በታች ለሆነ አሠሪዎች የሚከፈለው ዝቅተኛ የደሞዝ መጠን $19.57 በሰዓት ነው

  • King County ውስጥ ባልተካተቱ አካባቢዎች የሚሰራ ማንኛውም ሰው
  • ቢያንስ ዝቅተኛውን የደመወዝ መጠን ሊከፈለው ይገባል።
  • King County ውስጥ ያልተካተቱ አከባቢ ማለት፣ ከከተማ ውጭ የሚገኙ በKing County አስተዳደር ስር የሚተዳደሩ አካባቢዎች ማለት ነው።
  • ተጨማሪ ክፍያዎች፣ ጉርሻዎች፣ የአገልግሎት ክፍያዎች እና የጤና ጥቅማጥቅሞች እንደ ዝቅተኛ ደመወዝ አይቆጠሩም።
  • አሰሪዎች ይህንን ህግ ማክበር አለባቸው። በቀል ሕገ-ወጥ ነው።
  • አሰሪዎች፣ ይህንን አዲሱ ዝቅተኛ የደሞዝ መጠን ሰራተኞች ሊያዩት በሚችሉት ቦታ ላይ መለጠፍ አለባቸው።

This page has been translated by a human translator. Use these links to view the content in these languages: